Announcements

ለ National Graduate Admission Test (NGAT) አመልካቾች በሙሉ፦

የመግቢያ ፈተናዉ የሚሰጠዉ ነሀሴ 30 እና ጳጉሜ 01/2016 ዓ.ም ከጧቱ፡ 2፡30 ጀምሮ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ተፈታኞች ከፈተና ሰዓቱ ቀደም ብላችሁ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ በመገኘት የፈተና Username and Password መዉሰድ እና የመፈተኛ ክፍላችሁን ማወቅ ይጠበቅባችኋል፡፡

ማሳሰቢያ፡ ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝን አትርሱ፡፡

ነሐሴ 29/2016 ዓ.ም

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ


እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከታች ሥማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ለፈተና የተጠራችሁ ስለሆነ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።

READ MOR


የምዝገባ ጊዜን መራዘሙን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መራዘሙን እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ጊዜ ድረስ በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር


እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ነሐሴ 5/2016 ዓ.ም

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

READ MORE


እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ሊዊ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስላዘጋጀ ከታች የተጠቀሳችሁ አካላት በሙሉ ከጠዋቱ 2:ሰዓት ጀምሮ በመገኘት አሻራችሁን እንድታሳርፉ ተጋብዛችኋል።

READ MORE

ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ


READ MORE


የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች የ2016 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 15–17/2016 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

READ MORE


READ MORE