Day: August 16, 2024

የአንጎል እና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና(Neuro Surgery) አገልግሎት ለመሰጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የአንጎል እና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና (Neuro Surgery) አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የማይሰጡ አግልግሎቶችን ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል አስተዳደር እና ከክልል ጤና ቢሮ ጋር በመቀናጀት ደረጃ በደረጃ የማስጀመር እና የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታልን ደረጃ የማሻሻል ስራ እንደሚሰራ ጨምረው ተናግረዋል።በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና […]

Read More