Day: August 13, 2024

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጋር የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

የመግባቢያ ስምነነት ሰነዱ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመሥራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑም ተገልጿል።የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) በስምምነት ፊርማ ስነስርዓቱ ላይ ቱሪዝም እና ሥራ ፈጠራ በሀገር ደረጃም ትኩረት የተስጠው ዘርፍ ከመሆኑም ባሻገር የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲም አንዱ የትኩረት መስክ መሆኑን በመጥቀስ በአካባቢው ያለውን እምቅ ያልተነካ የቱሪዝም ሀብት ለመጠቀም ልምድ ካለው ተቋም ጋር መስራት ተጨማሪ አቅም እንደሚፈጥር ገልጸዋል።ተቋማቱ […]

Read More