Day: August 7, 2024

ለ “STEM” ተማሪዎች በተግባር የተደገፈ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ሦስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ እና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በ2ኛ ዙር የክረምት መርሐ ግብር እየተማሩ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝደንት ክንዴ ብርሃን (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በፊት ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ በሳይንስ ትምህርቶች ላይ የተሻለ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች በክረምት እና በበጋ የሳምንቱ እረፍት ቀናት ሲያስተምር […]

Read More