Day: August 2, 2024

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚሆን የቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ

ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ የሚሆን ከ1ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ከ1ሽህ 5መቶ በላይ ዚንጎ ቆርቆሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን(ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው ለማህበረሰቡ በርካታ ድጋፎችን ሲያደርግ የቆየ መሆኑን ገልጸው በዛሬው ዕለት በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት […]

Read More