Day: July 30, 2024

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የአስተዳደር ዘርፍ ዓመታዊ የሥራ አፈፃጸም ግምገማ አካሄደ

ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱ በአስተዳደር እና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ስር ባሉ እንዲሁም የአካዳሚክ ዘርፍ አስተዳደራዊ ስራ ክፍሎች የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በግምገማው የተገኙት የእንጅባራ አስተዳደር እና ተማሪዎች ጉዳይ ም/ፕሬዝዳንት ወሀቤ ብርሃን(ዶ/ር) ግምገማው በ2016  በጀት አመት የተከናወኑ ተግባራትን አፈጻጸም በማየት መልካም ተሞክሮችን እና ስኬቶችን ለማስቀጠል እንዲሁም ያጋጠሙ ችግሮችን በ2017 ዓ.ም  በጀት ዓመት ለማስተካል የተካሄደ መሆኑን ተናገረዋል፡፡ […]

Read More