Day: July 23, 2024

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለ2 ቀን ሲያካሂድ የነበረው የአካዳሚክ ዘርፍ ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ

በመማር ማስተማር ሂደት አንገብጋቢ የሚሆኑትን የግብአት እጥረት በመለየት እየተፈታ እንደሚሄድ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጋርዳቸው ወርቁ(ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ሐምሌ 15 እና16 /2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ 7 ኮሌጆችና አንድ የህግ ትምህርት ቤት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ያካሄዱ ሲሆን፣ በየኮሌጁ ጠንካራ አፈጻጸም የታየባቸው ስኬቶች ተወስተዋል። ኮሌጆች ከበጀት ጋር በተያያዘ ያጋጠማቸውን የግብአት እጥረት ያነሱትን አስመልክቶ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው […]

Read More

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እያደረገ ነው

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ7 ኮሌጆችና አንድ የህግ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የተቋሙ ፕሬዝደንቶች በተገኙበት እየተገመገመ ይገኛል፡፡ ትላንት ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም የተጀመረው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

Read More