የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እያደረገ ነው

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ7 ኮሌጆችና አንድ የህግ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የተቋሙ ፕሬዝደንቶች በተገኙበት እየተገመገመ ይገኛል፡፡

ትላንት ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም የተጀመረው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።