WELCOME TO INJIBARA UNIVERSITY

Gardachew Worku (PhD)

Associate Professor of Accounting and Finance

President

Aemiro Tadesse (PhD)

Assistant Professor of Psychology

Academic Affairs Vice President

Wohabe Birhan (PhD)

Associate Professor of Applied Developmental Psychology

Administrative and Development Vice President

Kindie Birhan (PhD)

Assistant Professor of Education

Research and Community Service Vice President

Latest News

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ስምምነት ውል (performance contracting agreement) ተፈራረመ።

December 27, 2024

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አግልግሎትን ተደራሽነት፣ ጥራት እና አግባብነትን…

Memorandum of Understanding Signed between Injibara University and the Amhara National Regional Government Culture and Tourism Bureau.

December 25, 2024

Injibara University, December 25, 2024 On December 25, 2004, Injibara University formalized a…

Injibara University Senate Meeting Report

December 20, 2024

Date: December 8, 2017 E.C The Senate of Injibara University convened its regular…

Enhancing Education Quality: Academic Programs Accreditation at Injibara University

December 2, 2024

“Auditing academic programs and institutional quality is crucial to addressing our national education…

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የድንች እና የስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት በማከናወን ላይ መሆኑን አስታወቀ

November 21, 2024

ህዳር 11/2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የምርምር ካውንስል አባላት…

Reasearch

Call for Papers

Upcoming Events

No Events Available

Our Services

Announcements

የጥሪ ማስታወቅያ

ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የወጣ ማስታወቂያ፦

የአገው ጥና ኢኒስቲትዩት ከታች በተዘረዘሩት የጥበብ ዘርፎች ላይ ተመስርተው ሥራቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ ጥሪውን አቅርቧል። ስለሆነም መምህራን፣ ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሠራተኞች ከታች በተገለጸው መንገድ ሥራችሁን አቅርባችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ።

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአገው ጥናት ኢኒስቲትዩት

ማስታወቂያ

ለርቀት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፦
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በርቀት መርሃ-ግብር (Distance Program) በመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታኅሣሥ 17–ጥር 2/2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸው የስልጠና መስኮች እና የመግቢያ መስፈርቶች ዝርዝር ከታች ተገልጸዋል፡፡

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን አጋማሽ የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቀደም ሲል መግለጻችን ይታወቃል።ፈተናው ለአዲስ ድኅረ ምረቃ (የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ) አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።ለምዝገባ ይህን ሊንክ ተጠቀሙ። ngat.ethernet.edu.et

ማስታወቅያ

ውድ ምሁራንና ተመራማሪዎች :-
ዩኒቨርስቲያችን የምርምር ውጤቶችን በመሰነድና ለተጠቃሚዎቹ በማስተላለፉ የአካዳሚክ መጽሔት (ጀርናል ) መጀመራችን ይታወቃል። የመጀመሪያው ዕትም እንዲሳካ አስተዋጽዖ ያደረጉትን ተመራማሪዎች የላቀ ምስጋና እያቀረብን ለቀጣዩ 2ኛ Volume ኣንደኛ ዕትም በዚሁ ላይ በተያያዘው ጥሪ መሠረት ኦሪጂናል የምርምር ሪፖርቶችን፣ ኬዝ ሪፖርቶችንና ሌሎችንም በማህበራዊ ሳይንስ፣ ስነትምህርት፣ ህግና በቢዝነስ መስኮች የምርምር ውጤቶችን እንድትልኩ በአክብሮት እንጋብዛለን።

የጥሪ ማስታወቅያ

በ2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።ለምዝገባ ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

  • ከ9ኛ-12ኛ ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
  • የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
  • አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
  • ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ።

ማስታወቅያ

ለእንጅባራ ማህበረሰብ በሙሉ፡-

እንጅባራ ዩንቨርሲቲ

የአገው ጥናት ኢንስቲትዩት ቋሚ ቅጥር እስከሚፈፀም ድረስ ክራር፤ዋሽንት፤ድራምና  ከበሮ መጫወት ከሚችሉ ተማሪዎች፤መምህራን፤የአስተዳደርና የአውት ሶርስ ሰራተኞች መካከል አወዳድሮ በአማተርነት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

7
COLLEGES
1
SCHOOL
59
UNDERGRADUATE PROGRAMS
47
POSTGRADUATE PROGRAMS
46
PHD STAFF

INU TELEVISION PROGRAM

Abroad Collaborators

logo
Human Bridge
Academics without boarder
Academics Without Borders
download
Soka University

Collaborators in Ethiopia

Injibara general Hospital
Injibara General Hospital
Amahara Bank1
Amhara Bank
FPHEIAR
FHEIAR
download (1)
WeForest